በበሽታ በተለከፈ ወይም መርዛማ እንስሳት ለተነከሰ ወይም ለተነደፈ

በእብድ ውሻ ለተነከሰ

የእብድ ውሻ ለተነከሰ የእበድ ውሻ ንክሻ ሀቢስ የሚባል አደገኛ በሽታ ብሎም ሞት የሚያስከትል ነው።
ስለዚህ ዘመናዊ ህክምና ወይም አስተማማኝ የባህል ህክምና በፍጥንነት ማግኘት የግድ ነው እዚህ ስለ ጉዳዩ ቢያንስ ግንዛቤ ለማስጨበት እና ዘመናዊ ህክምና ለማግኘት ከአቅም በላይ የሚሆንበት ጊዜዎች እንደ አማራጭ የሚወሰዱ ናቸው።

የቤት ውስጥ ህክምና
በተነከሰው ቦታ ከላይ እና ከታች ማሰር እና ጫን ጫን ማድረግ ደሙ ወደ ውጭ
እንዲፈስ ማድረግ ነው በውሀ እና በሳሙና አጥቦ በላዩ ላይ የሚጥሚጣ ዱቄት መደምደም እንዳይመረዝ ይረዳል።
ለእብድ ውሻ የወርቅ በሜዳ ሳር ቀጥቅጦ በማር ለውሶ ይዋጥ ጥላ አይወድም ማርከሻው ዶሮ ነው።


🌿 የጣዝማ ማር አለን! 🍯
በጥራት የተመረጠ የጣዝማ ማር ከእኛ ጋር በቀላሉ ይገኛል።
👉 በብዛትም እናስረክባለን!
📍 ለበለጠ መረጃ
ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት
👨‍⚕️ ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
📌 አድራሻ
አዲስ አበባ – ቦሌ ሚካኤል
ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ፣ ንግድ ባንክ ያለበት 1ኛ ፎቅ
✈️ በዱባይ እና በአከባቢው ያላቹ መታከም ምትፈልጉ
ቀጠሮ አስይዘው መምጣት ይችላሉ
ለቀጠሮ ይደውሉ
📞  0989020202
📞 0911810736
🌐 የOnline መገናኛ
📱 Telegram: https://t.me/kidusmikaelhikmna⁠�

TikTok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_r=1&_t=ZS-950qtIp9x2u

YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=g8hvA3zUw9vxvq4t