Latest Posts

እግር ተረከዝ መሰነጣጠቅን ለመቅረፍ የሚረዱን ዘዴዎች

እግር ተረከዝ መሰነጣጠቅን ለመቅረፍ የሚረዱን ዘዴዎች
🍀ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🍀

1. ሎሚ፣ ጨው እና ግሪስሊን አንድ ላይ በመደባለቅ መጠቀም፣
ለብ ባለ ውሃ ውስጥ ሎሚ፣ ጨውና ግሪስሊን በመጨመር እግራችንን ከ15 እስክ 20 ደቂቃ መዘፍዘፍ፣ የተሰነጣጠቀውን የእግራችን ክፍል ማሸት፣ አንድ ማንኪያ የሎሚ ጭማ...

ወርቅ በሜዳ

ወርቅ በሜዳ
🌴ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌴

፨ወርቅበሜዳ ማለት የዕፅ ስም ሲሆን
አብዛኛውን ጊዜ በወይናደጋና በበረሐ በድንጋያማ ቦታዎች ይበቅላል ።

በብዛት ከመሥከረም ወር ዕስከጥቅምት
30 በብዛት አፍርታና አብባ የምትገኝበት ወር ነው።

የወርቅ በሜዳ ዓይነቶች

1ኛው የሥሩ ፍሬ ዕንደኳስ ድ...

የኒም ቅጠል ለቱይፎይድ በሽታ

የኒም ቅጠል ለቱይፎይድ በሽታ
🌴ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌴

የታይፎይድ ባክቴሪያ እንዴት ወደ ሰውነታችን ይገባል በተበከለ ( በቀዘቀዘ) ምግብና በተበከለ ውሀ የሚመጣ ነው።

የህመም አካባቢዎች

»በሆድ ወይም በጡንቻዎች ውስጥ
»የጨጓራ ቁስለት -
»የሆድ እብጠት ፣
» የሆድ ድርቀት ፣
»ተቅማጥ ፣
Â...

ጥቁር  አውጥ

ጥቁር  አውጥ
🌴ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌴

፨ለምግብ አፈጫጨት ስርዓት የሚጠቅመው አሲድ በሰውነታችን ውስጥ በተለያዩ ምክንያቶች ከመጠን በላይ ሲመረት ጨጓራ ማቃጠል ይጀምራል ፡፡ ይህም ህመም እየተባባሰ ሲመጣ የጨጓራ ቁስለትን ያመጣል፡፡

፨የጨጓራ አሲድ ሲበዛ የሚያሳዩት ምልክቶች
ምግብ ከተመገá...

የጊሽጣ በጣም አስገራሚ የጤና በረከቶች

የጊሽጣ በጣም አስገራሚ የጤና በረከቶች
          🌴ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌴

ጊሽጣ ከብዙ የጤና ጠቀሜታዎች ጋር በዓለም ዙሪያ በሚገኙ በብዙ ክልሎች የሚመረተው ሱርሶፕ በመባልም የሚታወቀው ጣፋጭ ፍራፍሬዎች አንዱ ነው። የጊሽጣ ሳይንሳዊ ስም አንኖና ሙሪካታ ነው።በጊሹጣ ውስጥ በሚገኙ የተለያዩ የቫይታá...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories