የኒም ቅጠል ለቱይፎይድ በሽታ
Author: admin
Date: 2022-12-14
የኒም ቅጠል ለቱይፎይድ በሽታ
🌴ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌴
የታይፎይድ ባክቴሪያ እንዴት ወደ ሰውነታችን ይገባል በተበከለ ( በቀዘቀዘ) ምግብና በተበከለ ውሀ የሚመጣ ነው።
የህመም አካባቢዎች
»በሆድ ወይም በጡንቻዎች ውስጥ
»የጨጓራ ቁስለት -
»የሆድ እብጠት ፣
» የሆድ ድርቀት ፣
»ተቅማጥ ፣
»ማቅለሽለሽ ወይም ማስታወክ
»መላ ሰውነት - ድካም ፣ ትኩሳት ፣ ብርድ ብርድ ማለት ፣ የምግብ ፍላጎት ማጣት
»እንዲሁም የተለመደ: ራስ ምታት ፣
»የጡንቻ ድክመት ፣
» በፊት ገፅ ላይ ሮዝ ነጠብጣቦች ፣
»የቆዳ ሽፍታ ወይም ክብደት መቀነስ
ታይፎይድ የትኛውን የአካል ክፍላችንን ያጠቃል?
፨ የታይፎይድ አምጪ ተህዋሲያን ወደ ሰውነታችን ከገባ በሗላ ወደ ተለያዩ የአካል ክፍሎች በመግባት በ ደም ዝውውር ስርአት ውስጥ በመግባት የተለያዩ የህመም ምልክቶችን ያስከትላሉ።
ታይፎይድ የትኞቹን የአካል ክፍሎቻችንን ያጠቃል?
፨ የጨጓራና ቁስለት ጉበት ፣ አከርካሪ እና ጡንቻዎችን ጨምሮ በጣም ይጎዳቸዋል።ከዚህ በተጨማሪ በደም ዝውውር አማካኝነት ወደ ሐሞት ፊኛ ፣ ሳንባ እና ኩላሊት ጋር ይደርሳል።
፨የኒም ቅጠል በቤታችን ወይም በአከባቢያችን ካለው የኒም ዛፍ ይገኛል
፧የኒም ቅጠል ታይፎይድን ሊፈውስ ይችላል
የኒም ቅጠሎች ፍቱን የሆነ የፀረ -ባክቴሪያ ባህሪ አለው፣ ባክቴሪያን በተለይ ሳልሞኔላ ታይፋይን ሙሉ በሙሉ መግደል የሚችል አቅም አለው።
ታይፎይድ በቤታችን እንዴት
በኒም ቅጠል ( neem tree) ለመታከም የሚያስፈልጉ ግብአቶችና አዘገጃጀት
1ኛ የኒም ቅጠለ— ንፁህ የታጠበ
2ኛ ማር
3ኛ ሎሚ
አዘገጃጀት
»ግማሽ ሊትር ንፁህ ውሀ እሳት ላይ መጣድ
የተጣደው ውሀ በደንብ እስኪፈላ መጠበቅ ከዚያም ንፁህ የኒም ቅጠል በቢላዋ አድቅቆ በደንብ በመክተፍ የፈላ ውሀው ውስጥ መጨመር
ለ5 ደቂቃ አብሮ ከፈላ በሗላ ከእሳቱ ላይ በማውረድ እስኪቀዘቅዝ መጠበቅ ከዚያም
በንፁህ የሻይ ማጥለያ ማጥለል ፣
3 ማንኪያ ማር ከኒም ጭማቂው ጋር መቀላቀል በመጨረሻም የሎሚ ጭማቂውን በመጨመር ለታይፎይድ ፍቱን መድሀኒት አዘጋጅቶ መጠቀም በተከታታይ ለ7 ቀን መውሰድ ።
እናመሰግናለን
መልካም ጤንነት
🌴🌴ማንኛውንም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ🌴🌴🌴
»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ
»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
website፦www.hakimsolomon.com
telegram፦https://t.me/kidusmikaelhikmna