Latest Posts

የበለስፍሬ የጤና በረከቶች

የበለስ ፍሬ የጤና በረከቶች
    🍀ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🍀

፨በለስ በአብዛኛው በሞቃታማ እንዲሁም በረሃማ አካባቢዎች ላይ የሚበቅል የፍራፍሬ አይነት ሲሆን፥ ፍሬውም ሆነ ቅጠሉ በርካታ የጤና ጠቀሜታዎች እንዳሉት ይነገራል።
በአገራችንም በአብዛኛው የትግራይ ክልል ፣ በባሌ እንዲሁም በሌሎችም አንዳንድ ...

ጠቃሚ የምግብ አይነቶች

​​ጠቃሚ የምግብ አይነቶች
🌾🥕ከሀኪም ስለሞን አዳሙ🌾🥕
ምግባችን መድሃኒታችን መሆን አለበት! ትክክለኛ ምግብ ጥንካሬያችንንና የመከላከል አቅማችንን ይገነባል። ይህም በሽታን ለመዋጋትና ለመከላከል ያግዛል። ትክክለኛ ያልሆኑ ምግቦች የተመጣጠነ ምግብ እጥረት ያመጣሉ፤ በማንኛውም በሽታና መመረዝ በá...

የጤሌንጅ ሣር መፍትሔዎች

የጤሌንጅ ሣር መፍትሔዎች
  🌵ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌵
፨የብዙዎቻችሁ  ችግር  የሆነውንየደም መፍሰስ  ወይም የወር አበባ በጊዜው ያለመቆም ችግር መፍትሔ
የጤሌንጅ  ሣር ከሳር የሚመደብ የዕፅ ዓይነት ሲሆን  በቆላ >በደጋ>በወይናደጋ> በጓሮ > በየግቢውና በማንኛውም የአጥር ጥግ በመብቀልከክረምት -እስከበጋ -...

የማር የጤና ጥቅሞች

የማር የጤና ጥቅሞች
🌱ከሀኪም ስለሞን አዳሙ🌱
ማር ከጥንት ጀምሮ በጂስትሮኖሚ ውስጥ በጣም የበለፀገ ምግብ ተደርጎ ይቆጠራል። በእሱ ስብስብ ምክንያት, ለጤና ትልቅ ጠቃሚ ባህሪያት ያለው ምግብ ነው. ማር የሚመረተው ንቦች እራሳቸውን የሚያመርቱትን ንጥረ ነገር እና የአበባ የአበባ ዱቄት በመጠቀም ነው። á...

የሰይጣን መርፌ ጥቅሞች

  የሰይጣን መርፌጥቅሞች
        🌵ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌵
፨የሰይጣን መርፌ - የዲያብሎስ ፀጉር ፣ የፍቅር ወይን እና ዉድቢን ተብሎም ይጠራል። የሚረግፍ ወይን ነው፣ በአንድ ወቅት 15 ጫማ አካባቢ ያድጋል። ይህ ተክል እንደ አርቦር፣ ትሬሊስ፣ አጥር፣ ዛፍ ወይም ቁጥቋጦ ካሉ ደጋፊ መዋቅር አጠገብ ቢተከል በáŒ...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories