የጤሌንጅ ሣር መፍትሔዎች
Author: solomon
Date: 2023-10-06
የጤሌንጅ ሣር መፍትሔዎች
🌵ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌵
፨የብዙዎቻችሁ ችግር የሆነውንየደም መፍሰስ ወይም የወር አበባ በጊዜው ያለመቆም ችግር መፍትሔ
የጤሌንጅ ሣር ከሳር የሚመደብ የዕፅ ዓይነት ሲሆን በቆላ >በደጋ>በወይናደጋ> በጓሮ > በየግቢውና በማንኛውም የአጥር ጥግ በመብቀልከክረምት -እስከበጋ -ድረስ ይገኛል።
አጠቃቀሙ
🌵 ለወር አበባ መዛባትወይም ለደም መፍሰስ ችግር መፍትሔ ይሠጣል።
አጠቃቀም
»ቀዩን የጤሌንጅ ዓይነት ሥሩን በቢላ ትንሽ ጠለቅ አርጎ መቁረጥ ከተቆረጠ በሁዋላ ለ7 ቀን በባዶ ሆድ ሥሩን እያኘኩ ውሃውንበደንብ መጦ ምጣጩን መጣል ነው ።ያለማቋረጥ ሲፈስ የነበረው ደም ፈፅሞ ይቆማል።
🌵 ለውጋት ህመም
አጠቃቀም
»ሥሩን በርጥቡ ላም አድርጎ ወቅጦበንጹህ ቅቤ ለውሶ ውጋቱ በሚሰማዎትበኩል
ቀብተው በእሳት ሞቅ እያረጉ በደንብ ይታሹት ለ7>ቀን ከታሹት በቂ ነው፡፡
🌵ለወፍ በሽታ ወይም ሽንት ማጥ ለሚያስቸግረው ሰው ይሆናል።
አጠቃቀም
»የጤሌንጁን ቅጠል በርጥቡ ለቅሞ ወቅጦ
በውሃ በጥብጦ አንዳንድ የውሃ ብርጭቆ
እያጠለሉ ለ14 ቀን ከምግብ በፊት
መጠጣት ነው።
🌵ለደም ግፊት በሽታ ይሆናል
አጠቃቀም
»የቀዩን ጠሌንጅ ስር ወይም ቀንበጡን
እየአሹ በአፍንጫ ማሽተት ነው።ለ1ወር ያክል ከተጠቀሙ ያድናል።
🌵 ኪንታሮትንና ቁስል በሽታን
ፈጽሞ ይፈውሳል።
አጠቃቀም
»የጤሌንጅ ቀንበጡንም ሥሩንም በ1ነት
ላም አድርጎ ወቅጦ ኪንታሮትም ይሁን
ቁስል ላይ ደፍድፎ ማሰር ነው።ለ10 ተከታታይ ቀናት ይሞክሩ።
📚📚ጥበብን በማንኪያ የምትል መፀሐፉ በሀኪም ስለሞን አዳሙ የተዘጋጀ በማንኛውም መፀሐፉ መደብር ያገኛሉ📚📚📚
እናመሰግናለን
መልካም ጤንነት
🌴🌴ማንኛውንም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ🌴🌴🌴
»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
website፦www.hakimsolomon.com
telegram፦https://t.me/