የኮሶ ትል ህመም
Author: ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
Date: 2021-06-08
የኮሶ ትል ህመም
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
የኮሶ ትል ነጭ ወይም ቢጫ መሰል መልክ ያለው ቀጭን ትል ሲሆን በእንስሳት አንጀት ውስጥ ነው ዋነኛው መኖሪያው፡፡ እንስሳቱ በሚግጡበት ጊዜ ወይም የተበከለ ውሃ በሚጠጡበት ጊዜ ወደ ሰውነታቸው ውስጥ ይገባል፡፡ የኮሶ ትል የህይወት ጊዜው እá...