Latest Posts

#መግል ለያዘ ቁስል

#መግል ለያዘ ቁስል
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
ለብጉንጅ፣ መግል ያዘለና የተደፈነ ቁስል፣ እና እባጮች የሚሆኑ የቤት ውስጥ መፍትኄዎች።
የተፈጥሮ መድኃኒት
እባጭ ከቆዳ በታች የሚገኝ መግል ያዘለ መመረዝ ነው። ነጭ ሽንኩርት ወይንም ቀይ ሽንኩርት ጥሩ መፍትሄዎች ናቸው። ነጭ ሽንኩር...

#የጥቁር አዝሙድ እና የሌሎች ቅመሞች ጥቅም

#የጥቁር አዝሙድ እና የሌሎች ቅመሞች ጥቅም
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
ጥቁር አዝሙድ ለብዙ በሽታዎች ፍቱን መድሀኒት እንደሆነ የሚታወቅ ነው ፡፡
ሶስት ስኒ የጥቁር አዝሙድ ዱቄት ፣ ሁለት ስኒ ወለላ ማር ፣ ሁለት ስኒ ቅቤ ፣ የተፈጨ አንድ ከግማሽ ነጭ ሽንኩርት ፣ ሶስት የሾርባ ማንኪያ ...

#የአባላዘር በሽታ የሆነው ጨብጥ አይነ ስውርነትን ሊያስከትል ይችላል !

#የአባላዘር በሽታ የሆነው ጨብጥ አይነ ስውርነትን ሊያስከትል ይችላል !
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
የአባላዘር በሽታዎች ዝርዝር ኔታዎችሁ
1. ጨብጥ
በሃገራችን በስፋት የተስፋፋና የሚታወቅ በወሲብ ግንኙነት የሚተላለፍ በሽታ ነው። ዋና ዋና ምልክቶቹ የሚከተሉት ናቸው።
~ ሽንት በሚሸá...

#ስንፈተ-ወሲብን የምንከላከልባቸው 14 መንገዶች

#ስንፈተ-ወሲብን የምንከላከልባቸው 14 መንገዶች
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
1) ክብደትን መቆጣጠር
ከፍተኛ የሰውነት ክብደት ከፍተኛ የኮሌስትሮል መጠን እና የስኳር በሽታ ሊያስከትል ይችላል። እነዚህ ነገሮች የስንፈተ-ወሲብ መንስኤዎች ሊሆኑ ይችላሉ። አንድ ጥናት እንደሚናገረው የሆá‹...

#የጡት ካንስር በሽታ ምንድን ነው ?

#የጡት ካንስር በሽታ ምንድን ነው ?
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
ካንሰር ከአንድ መቶ በላይ የሚሆኑ የህመም አይነቶች አጠቃላይ መጠሪያ ስም ነው ፡፡ በሽታው ከሌሎች በሽታዎች ተለይቶ የሚታወቀው ከቁጥጥር ውጭ በሆነ ሁኔታ ማደጉና ሴሎችን በአጭር ጊዜ ውስጥ ለመውረር በመቻሉ ነው ፡፡ የጡá‰...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories