Latest Posts

የፀሐይ ብርሃን

የፀሐይ ብርሃን ለሰውነታችን ጠቃሚ የሆኑ እና ጎጂ የሆኑ ተፅዕኖዎችን በቆዳችን ላይ ያሳድራል። ቆዳችን ከፀሐይ ብርሃን ጋር ያለው ግንኙነት በዋናነት በአልትራቫዮሌት (UV) ጨረሮች ላይ የተመሠረተ ነው።

🌞 የፀሐይ ብርሃን ለቆዳ ያላቸው ጥቅሞች
1. ቪታሚን ዲ (Vitamin D) ማምረት፦ ቆዳችን ለጠዋት የፀሐይ ብርሃን áˆ...

ክረምት ገብቶል ጤናችንን እንጠብቅ !

ክረምት ገብቶል ጤናችንን እንጠብቅ !

ከብርድ ጋር አንዳንድ በሽታዎች የመስፋፋት እድላቸው ይጨምራል።
ዛሬ በክረምት ወቅት በብዛት ሊከሰቱ ስለሚችሉ በሽታዎች እና እራሳችንን እንዴት መከላከል እንችላለን።

እነዚህ በክረምት ወቅት ሊታዮ የሚችሉ ምሳሌዎች ናቸው።ወባ ፣ጉንፉን ፣ሳል የሳንባ ምች ፣ተቅማጥ...

የኪንታሮት በሽታ ክፍል 13

የኪንታሮት በሽታ ክፍል 13

በሀገራችን በኢትዪጲያ ምን ያህል የህብረተሰቡ ክፍል በሽታው እንደሚጠቃ የማያሳውቅ በትክክል አፍን ሞልቶለመናገር የሚያስችል ሰፊ ጥናትና ምርምር የተደረገ የለም ያም ሆነ ቢሆን በህክምና መስጫ ተቋሞች ከሚቀርበው እና ከሚታየው የታማሚ ቁጥር አንፃር ሲታይ በርካታ ወገኖቻችን የáˆ...

የኪንታሮት በሽታ ክፍል 12

የኪንታሮት በሽታ ክፍል 12

ይህ ሊሆን የቻለው በሰለጠ በሚባለው የአለም ክፍል የሚኖሩት ህዝቦች ከሚከተሉት የአመጋገብ ስርአት ተፅኖ የተነሳ ከሚመገቡበት ብዙ አሰራር ወይም ቆሻሻ ከማይኖረው የተጣራ ሀሪፍ ምግብ የተነሳ ነው። በዝርዝር ወደፊት እናየዋል ይከታተሉን!

🌿 የጣዝማ ማር አለን! 🍯
በጥራት የተመ...

የኪንታሮት በሽታ ክፍል 11

የኪንታሮት በሽታ ክፍል 11

አንዳንድ ተመራማሪዎች እንደሚጠቁሙት እድሜያቸው ሰላሳ አመት ካለፋቸው የአለም ህዝቦች መካከል ሰማንያ ከመቶ የሚሆኑት ይብዛም ይነስም ኪንታሮት ሳይኖራቸው ኡሳይጎበኛቸው አይቀርም ሌሎች አዋቂዎች ደግሞ እንደሚገምቱት በአለም ላይ ከሚኖረው ህዝብ ከሶስቱ አንዱ ሰው በህይወት ቆ...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories