Latest Posts

በባህላዊ ህክምና መካንነትን ለመቅረፍ የሚረዱ የቤት ውስጥ መፍትሄዎች

በባህላዊ ህክምና መካንነትን ለመቅረፍ የሚረዱ የቤት ውስጥ መፍትሄዎች
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
መካንነት ምነድን ነው
• መካንነት ማለት ከ አንድ አመት በላይ ያለ እርግዝና መከላከያ በተደረገ የግብረስጋ ግንኙነት ለመፀነስ ያለመቻል ነው ፡፡ ነግር ግን የሴት ዕድሜ 35 እና ከዛ በ...

አደንዛዥ እፅ መጠቀም የሚያመጣው ጉዳት

አደንዛዥ እፅ መጠቀም የሚያመጣው ጉዳት
ቅዱስሚካኤልየባህልህክምና
ሀኪምሰለሞንአዳሙ


የአደንዛዥ እፅ ሱስ ማለት አንድ ሰው ራሱን መቆጣጠር እስኪያቅተው ድረስ የሱስ አምጭ ንጥረ ነገሮችን ለመውሰድ ፍላጎት ሲያድርበት እና ችግር የሚያስከትሉ እንደሆነ እያወቀ እነዚህን ንጥረ ነገሮች ሲወስድ ነው፡፡ አá...

የቶንሲልን ህመም በቤት ውስጥ ለማከም

የቶንሲልን ህመም በቤት ውስጥ ለማከም
ቅዱስሚካኤልየባህልህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ

የቶንሲል ህመም/ቶንሲል በቶንሲል መቆጥቆጥ ምክንያት የሚከሰት ነዉ፡፡ ብዙዉን ጊዜ የቶንሲል ህመም የሚከሰተዉ በቫይረስ እንፌክሽን ሲሆን በባክቴሪያ ኢንፌክሽንም ሊመጣ ይችላል፡፡
የቶንሲል ህመም ምልክቶች
የቶንሲ...

የወስፋት ትልን በቤት ውስጥ ለማከም

የወስፋት ትልን በቤት ውስጥ ለማከም
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ

የሆድ ጥገኛ ትላትሎች ህፃናትንና አዋቂዎችን የሚያጠቁ ቢሆንም በአብዛኛዉ በህፃናት ላይ ይከሰታሉ/ይበዛሉ፡፡ በጣም የተለያዩ የሆድ ጥገኛ ትላትሎች ያሉ ሲሆን የተለመዱትና በብዛት ከሚገኙት ዉስጥ ወስፋት፣ የመንጠቆ ...

ለብ ያለ ውሃ ለጤና የሚሰጠው ጥቅም

ለብ ያለ ውሃ ለጤና የሚሰጠው ጥቅም...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories