Latest Posts

የፎረፎር በሽታ መንስኤውና መፍትሔዎቹ

የፎረፎር በሽታ መንስኤውና መፍትሔዎቹ
🌿ከ ሀኪም አዳሙ🌿

፨ፎረፎር ማለት ከራስ ቅል ቆዳ ላይ እየተጋገረ አብዛኛውን ጊዜ ፀጉር በሚበጠርበትወቅት፣የጤፍ እብቅ መስሎ ስፍር ቁጥር የሌለው ብናኝ እየበነነ በፀጉሮች ላይ** ሰፍሮ ይታያል
ፎረፎር በማበጠሪያም ሆነ በልዩ ልዩ ነገሮች እየበነነ ከአንዱ...

የሪህ ህመም የዕፅዋት መፍትሔ

የሪህ ህመም የዕፅዋት መፍትሔ
🌿ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌿

፨ሪህ(Gout) በመገጣጠሚያ ላይ በተለይ ደግሞ በእግር ትልቁ ጣት ላይ በድንገት የሚጀምር ከፍተኛ ህመም ስሜት፣እብጠትና መቅላት የሚመጣ የህመም አይነት ነው ፡፡ሪህ ከሴቶች ይልቅ ወንዶች ላይ በብዛት የሚከሰት ቢሆንም ሴቶች ካረጡ በኋላ ለህመሙ ተ...

የላሽኝ በሽታ መፍትሔ

የላሽኝ በሽታ መፍትሔ
🌿 ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌿

፨ላሽኝ ማለት ምንም ሳይታወቀን የራስ ፀጉራችንን የሚላጭ ክፉ የበሽታ ዓይነት ነው
በዚህ በሽታ ማንኛውም ግለሰብ እንደተያዘ
አልፎ አልፎ በራስ ቅሉ ላይ ብልጭ ብሎ ምልክቱ ይታያል።

»ሆኖም በሽታው እንደተከሰተ ሕክምና ማድረግ አስፈላጊ ነ...

የጆሮ ኢንፌክሽን ወይም ፈሳሽ

የጆሮ ኢንፌክሽን ወይም ፈሳሽ
🌿በሀኪም ሰለሞን አዳሙ

፨የጆሮ እንፌክሽን በብዛት በባክቴሪያ ወይም በቫይረስ ምክንያት የሚከሰት የህመም አይነት ነዉ፡፡ እንፌክሽኑ ከአዋቂዎች ይልቅ በህፃናት ላይ በብዛት የሚከሰት ሲሆን በጆሮ ዉስጥ የመቆጥቆጥና ፈሳሽ መጠራቀም ስላለዉ ብዙዉን ጊዜ ህመም አለዉ፡፡
á‹...

ድምፅ አልባው ገዳይ – የጉበት በሽታ ( ሄፒታይተስB)

ድምፅ አልባው ገዳይ – የጉበት በሽታ ( ሄፒታይተስB)

🌿 ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌿

፨ጉበት ከደም ውስጥ መርዛማ ነገሮች የሚያጣራ
ከመሆኑም ባሻገር ቢያንስ ቢያንስ 500 የሚሆኑ ሌሎች አስፈላጊ ተግባራትን ያከናውናል። ሄፒታይተስ ወይም የጉበት ብግነት የአንድን ሰው ጤንነት በእጅጉ ሊጎዳ የሚችለው በዚህ ምá...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories