የ ሎሚ አስገራሚ ጥቅሞች
Author: ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
Date: 2022-10-28
የ ሎሚ አስገራሚ ጥቅሞች
🌿ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌿
1. የልብ ጤናን ይደግፋል ሎሚ ጥሩ የቫይታሚን ሲ ምንጭ ነው። አንድ ሎሚ 31 ሚሊ ግራም ቫይታሚን ሲ ይሰጣል፣ ይህም 51% የየቀኑ ቅበላ (RDI) ነው። ጥናቶች እንደሚያሳዩት በቫይታሚን ሲ የበለፀጉ አትክልትና ፍራፍሬ መመገብ ለልብ ህመም እና እስትሮክን ይቀ...