የቁንዶ በርበሬ የጤና ጥቅሞች
🍀ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🍀

🌴 የድብርት ስሜትን ይቀንሳል

🌴 የምግብ መፈጨት ስርአትን ያግዛል

🌴 ከጉንፋን እና ከሳል ይከላከልልናል

🌴የጥርስ እና የድድ ህመምን ያስታግሳል

🌴 የምግብ ፍላጎትን ይጨምራል

🌴 ከሰውነታችን መርዛማ ነገሮችን ያጣራል

🌴 የቆዳ ጤንነትን ይጠብቃል

🌴 የሰውነት ክብደትን ለማስተካከል ይረዳናል

🌴የመገጣጠሚያ ህመምን ያስታግሳል

🌴 የአንጀት ጋዝን አብዝቶ መቅጣት ችግርን ይከላከላል

🌴 የአዕምሮ ጤናን ይጠብቃል

🌴በደማችን ውስጥ የሚገኘውን የግልኮስ መጠን ለመቆጣጠር ይረዳናል

🌵እነዚህን ሁሉ ጥቅሞች ከቁንዶ በርበሬ ለማግኘት ከፈለጉ በሚመገቡት ምግቦች ላይ በመጠኑ ጨምረው ይጠቀሙ ፡፡