ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
በህክምና አጠራሩ አንጉላር ቼላይተስ ወይም የአፍ ዳር እና ዳር ቁስለት፣ መንጣት ወይም መቆጣት በፈንገስ ወይም በባክቴሪያ አማካኝነት የሚከሰት ችግር ሲሆን በብዛት አፋቸውን የመላስ ልምድ ያላቸው ሰዎች ይህ ችግር ሲስተዋልባቸው ይታያል፡፡
#በብዛት #የሚታዩት #ምልክቶች #ምንድናቸው?
የአፍ መድረቅ
የአፍ ዳር መቁሰል እና መድማት
የአፍ ዳር መሰንጠቅ
የአፍ ማሳከክ
አፍ አካባቢ መለብለለብ እና ማቃጠል
አፍ ዳር ላይ ውሀ መቋጠር
#ለዚህ #ችግር #ተጋላጭ #የሆነው #ማነው?
የጥርስ ብሬስ የሚጠቀሙ ሰዎች
ከንፈራቸውን የመላስ ልምድ ያላቸው ሰዎች
የከንፈር መድረቅ የሚያጠቃቸው ሰዎች
ሲጋራ የሚያጨሱ ሰዎች
በቂ ውሀ አለመጠጣት
እንዲሁም የአይረን እና የቫይታሚን ቢ እጥረት ካለቦት ተጋላጭ ይሆናሉ፡፡
#ህክምናው #ምንድነው?
በዋናነት ችገግሩ በፈንገስ ምክንያት እንደመከሰቱ መጠን የሚደረገው ህክምና ፈንገሱን ሊያጠፋ የሚችል በባለሙያ እንዲታዘዝ ማድረግ ሲሆን ነገር ግን አንዳንድ ጊዜ በባክቴሪያ የተከሰተ ከሆነ ጸረ-ባክቴሪያዎችም ሊታዘዙ ይችላሉ፡፡
#እርሶስ ይህ ችግር አጋጥሞት ያውቃል? ምን አይነት ህክምናስ አደረጉበት ለውጥስ አግኝተዋል? እንመካከር ምን ማድረግ እንዳለቦት እንዲሁም እንዴት መከላከል እንደሚችሉ የባለሙያ ምክር ያግኙ፡፡
• ለበጠ መረጃ ፡- ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና ጎራ በማለት ሀኪም ሰለሞንን ያማክሩ
• ሀኪም ፡- ሰለሞን አዳሙ
• አድራሻ ፡- ቦሌ ሚካኤል በዋናው በር መግቢያ ደሴ ህንፃ ፊትለፊት
Website: www.hakimsolomon.com
ስልክ፡- 0989020202 ወይም ፡- 0911810736
Email: info@hakimsolomon.com
Email: solomon@hakimsolomon.com