ቤት ውስጥ መድማትን የሚያስቆሙ ዘዴዎች ክፍል 2
Author: ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
Date: 2026-06-24
ቤት ውስጥ መድማትን የሚያስቆሙ ዘዴዎች ክፍል 2
-የዋንዛ ቅርፊት ጨጐጐት ዘርጭ እንቧይ ችፍርግለት ሁለገብ እነዚህን ሰብስቦ አድርቆ ወቅጦ በቂቤ ለውሶ መቀባት
ነቀርሳ ቁስል ምንድነው?
ነቀርሳ ቁስል በቆዳ ላይ የሚፈጠር ረጅም ጊዜ የማይድን ቁስል ሲሆን በአግባቡ ካልታከመ ወደ ከባድ ችግር ለያመራ ይችላል...