Latest Posts

#አፍ እና ኦሮፋሪንክስ ካንሰር

#አፍ እና ኦሮፋሪንክስ ካንሰር
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
የአፍ ካንሰር እንደ ራስ እና የአንገት ካንሰር ከተመደቡ በርካታ የካንሰር ዓይነቶች አንዱ ነው ፡፡
አፍ ካንሰር የሚያመለክተው በየትኛውም የአፉ ክፍል ውስጥ የሚወጣውን ካንሰር ነው ፡፡
• ከንፈር
• ድድ
• የምላስ ገጽ
• á‰...

#የንፁህ ተፈጥሯዊ እሬት ተዓምር


#የንፁህ ተፈጥሯዊ እሬት ተዓምር
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
የተለያዩ የተፈጥሮ የውበት ምርቶችን ይመልከቱ እና በአብዛኛው ምርቶች ውስጥ አንድ የተለመደ ግብዓት ሲያዩ ይደነቃሉ፡፡ ግብዓቱ እሬት ሲሆን በአብዛኛው የዓለም ክፍል ውስጥ በጓሮ አትክልቶች ውስጥ የተለመደ ተክል ነው፡፡
...

ቆጠጢና፡ቀጠጥና፡የአህያ ጆሮ

ቆጠጢና፡ቀጠጥና፡የአህያ ጆሮ
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
ይህ ዕፅ በሀገራችን ለመድሀኒትነት ከሚዉሉት አንዱ ሲሆን ከ58-በላይ ለሆኑ
በሽታዎችና ችግሮች ይዉላል፡፡
ከነዚህ ዉስጥም ለአብነት ያህል እንጠቅሳለን
-እግሩ ላበጠ ሰዉ
-በምጥ ለታመመች ሴት
-ጉሮሮዉ ላበጠ
-ስንፈተ ወሲብ ላá...

የልጆች የሳምባ ምች (ኒሞኒያ) ምንድነው?"

የልጆች የሳምባ ምች (ኒሞኒያ) ምንድነው?"
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ

ብዙ ጊዜ እናቶች ልጄን ብርድ መታው እና በጣም ያስላል ይላሉ:: እውነት ብርድ የሚባል የልጆች በሽታ አለ? ይሄንን ጥያቄ ከመመለሳችን በፊት እስኪ ስለ ሳምባ ምች የተወሰነ ነገር ልበል::
.
ሳምባ ምች (ኒሞኒያ) ማለት የሳá...

አስም ምንድን ነው?

#አስም ምንድን ነው?
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
አስም የመተንፈሻ አካላት በሽታ ሲሆን የአየር ቧንቧዎች መጥበብን በማስከተል በአተነፋፈስ ላይ ችግር ያመጣል፡፡በተፈጥሮ የአይር ቱቦዎቻችን እንዳጋጣሚ ከሚገባ ከማንኛውም ባእድ ነገር እራሳቸውን የሚጠብቁበት መንገድ አላቸው፡፡ ይህ á...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories