ቆጠጢና፡ቀጠጥና፡የአህያ ጆሮ
Author: admin
Date: 2021-07-30
ቆጠጢና፡ቀጠጥና፡የአህያ ጆሮ
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
ይህ ዕፅ በሀገራችን ለመድሀኒትነት ከሚዉሉት አንዱ ሲሆን ከ58-በላይ ለሆኑ
በሽታዎችና ችግሮች ይዉላል፡፡
ከነዚህ ዉስጥም ለአብነት ያህል እንጠቅሳለን
-እግሩ ላበጠ ሰዉ
-በምጥ ለታመመች ሴት
-ጉሮሮዉ ላበጠ
-ስንፈተ ወሲብ ላለበት
-ለችፌ
-ለተስቦ
-ብልቱ ለደከመ
-ትከሻዉ ላበጠ
-ለሥራይ(መድሀኒት ለበላ)
-ቅንቅን በጆሮዉ ለገባበት
-ለነሥር
-ለሳል
-ለራስ ነቀርሳ
-ሆዱ ለሚጮህና ለሚያቃጥለዉ
-ሲበላ ወደ ላይ ለሚለዉ
-ለአስም
-ለጉርምጥ
-ለጥላ ወጊ
-እንስሳትን አዉሬ እንዳይበላቸዉ
-በመብልና በመጠጥ ለተደረገ መድሀኒት
-መስተፋቅር ለተደረገበት ሰዉ
-ቁስሉ አልድን ላለ
-ከብትና በግ ፍየል እንዳይከሱ
-ሀገሩን ለቆ እንዲሄድ ለተደረገበት
-ልቡን ለሚያመዉ
-ለሌባ
-ለታመመ በመንፈሰ ርኩስ
-ለወገብና ለጀርባ ህመም
-ጆሮዉ ለደነቆረ
-ሰዉነቱ ለሚመነምን
-ቡዳ ለበላዉ
-የዛር ዉላጅ ላስቸገረዉ
-ለደም ብዛት
-ለሾተላይ
............ወዘተ.....ይጠቅማል፡፡
ምን ያህሎቻችን ነን ይህንን ዕፅ የምናዉቀዉ ከአጠገባችን ሆነዉ ነገር ግን ችላ
ያልናቸዉ ብዙ ለመድሀኒትነት የሚጠቅሙ ዕፅዋቶች አሉን ጥቅማቸዉን
ሳናዉቀዉና ሳንረዳዉ አረም ነዉ ብለን እንዳንቆርጣቸዉ ፡፡
መልካም ጤንነት !!
• ለበጠ መረጃ ፡- ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና ጎራ በማለት ሀኪም ሰለሞንን ያማክሩ
• ሀኪም ፡- ሰለሞን አዳሙ
• አድራሻ ፡- ቦሌ ሚካኤል በዋናው በር መግቢያ ደሴ ህንፃ ፊትለፊት
Website: www.hakimsolomon.com
ስልክ፡- 0989020202 ወይም ፡- 0911810736
https://www.facebook.com
telgram- https://t.me/kidusmikaelhikmna
Email: info@hakimsolomon.com , solomon@hakimsolomon.com & support@hakimsolomon.com