Latest Posts

ትኩሳት እና ምች

ትኩሳት እና ምች

ትኩሳት የሰውነት በሽታን የሚመለከት ሲሆን ምች ደግሞ በሳንባ ውስጥ የሚፈጠር ኢንፌክሽን ነው።

የምች ምልክቶች
-ከፍተኛ ትኩሳት
-ሳል
-የደረት ህመም
-የትንፉሽ ማጠር
-ድካምና መዝለል

ጤናማ ምግብ መመገብ በቂ እረፍት ማድረግ ህመም ሲታይ በፍጥነት ወደ ጤና ተቋም መሄድ ትኩሳት ከፍ áŠ...

መርዝ ወደ ሆድ ሲገባ ምን ማረግ ይገባል?

መርዝ ወደ ሆድ ሲገባ ምን ማረግ ይገባል?

መርዝ ወደ ሰውነት ሲገባ አደገኛ ሁኔታ ሊፈጥር ይችላል።
የሚታዩ ምልክቶች
-ማቅለሽለሽ እና ማስታወክ
-የሆድ ህመም
-ማዞር ወይም ድካም
-መተንፈስ መቸገር
-ራስን መሳት
የመጀመሪያ እርዳታ ወዲያውኑ ወደ ቅርብ ጤና ተቋም ይሂዱ።
የተወሰደውን መርዝ አይነት ለማወቅ...

አንጀት መውረድ (Herina) ምንድነው?

አንጀት መውረድ (Herina)
ምንድነው?

አንጀት መረውድ ማለት የሆድ ውስጥ ያለ አካል ወይም አንጀት በጡንቻ ድክመት ምክንያት ወደ ውጭ ሲገፋ የሚከሰት ችግር ነው።

ምልክቶች
-በሆድ አከባቢ እብጠት መታየት ሲቆሙ፣ሲያስሉ፣ ወይም ከባድ ነገር ሲያነሱ እብጠቱ መጨመር
-ህመም ወይም ማቃጠል ስሜት ክብደት ወይም መáŒ...

አልማዝ ባለጭራ

አልማዝ ባለጭራ

አልማዝ ባለጭራ ወይም(ሄርበዝ ዘስተር) ከዳነ በሀላ ማቃጠል መውጋት ወይም ይመስላሉት ሊቅጥል ይችላል። Herpes zostet ነርቭን የሚነካ በሽታ ስለሆነ ቁስሉ ከደረቀ በሀላ ማቃጠል ማውጋት ወይም ይመስላሉት ሊቅጥል ይችላል።

ይህ ብዙ ጊዜ የነርቭ ህመም ማድረግ ቦታውን ሁሌ ይመታጠብ።
ጠባብ ልብስ ...

ወጣት ሆነው በሴክስ ችግር  ተቸግረዋል መፍትሔዎች ካሉ

ወጣት ሆነው በሴክስ ችግር  ተቸግረዋል መፍትሔዎች ካሉ

1)ጤናማ ምግብ መመገብ
2)መደበኛ እንቅልፍ መተኛት
3)ስፖርት መስራት
4)ጭንቀት መቀነስ
5)አደንዛዥ እፅዎችን መተው

ይህን አድርገው ካልተሻልዎ ወደ ማዕከላችን በመምጣት ህክምና ማግኘት ይችላሉ።

🌿 የጣዝማ ማር አለን! 🍯
በጥራት የተመረጠ የጣዝማ ማáˆ...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories