ይህ ህመም በሕክምናው አጠራር tonsillitis ይሰኛል::
በቶንሲል ማንኛዉም ሰው ሊጠቃ ይችላል;; በአብዛኛው ግን ህፃናት ላይ ይስተዋላል::
የቶንሲል መንስኤዎች የተለያዩ ባክቴሪያዎች እና ቫይረሶች ናቸው:: በብዛት መንስኤ ሆኖ የሚገኘው streptococcus ባክቴሪያ (strep.) ነው::
ከተለመዱ ምልክቶቹ መካከል የሚከተሉት ይጠቀሳሉ
የጉሮሮ መቁሰል
የእንጥል ዙሪያ መቅላት (ነጣ ካሉ ትንንሽ ነጠብጣብ ነገሮች ጋር)
ምግብ በምንውጥበት ጊዜ ህመም መሰማት እንዲሁም ለመዋጥ መቸገር
የድምፅ መዘጋት (መጎርነን)
መጥፎ የአፍ ጠረን
ትኩሳት
ብርድ ብርድ ማለት
ራስ ምታት
አንገት እና አገጭ ላይ ትንሽ እብጠቶች መታየት...... እና ሌሎችም::
(እነዚህ ምልክቶች ከታዩ በአፋጣኝ ወደ ሕክምና መስጫ ጣቢያ መሄድ ይኖርብናል!)
(በቶሎ ካልታከምን እና ችላ ካልነው ለባሱ በጣም ከባድ የጤና ችግሮች ሊዳርገን ይችላል;; (ለምሳሌ:- የጆሮ ህመም እና ሌሎችም....))
ጤናችን በቤታችን!
1. የሎሚ ጭማቂ (ያለ ስኳር)
• ሎሚ በዉስጡ ቪታሚን C የያዘ ነው ስለዚህ በሽታ የመከላከል አቅማችን ይጨምራል.......
• (እባክዎትን ከዚህ በፊት ስለ ሎሚ ጠቀሜታወች የተልጠፉትን መረጃዎች ይመልከቱ )
2. ማር ((እባክዎትን ከዚህ በፊት ስለ ማር ጠቀሜታወች የተልጠፉትን መረጃዎች ይመልከቱ )
3. ነጭ ሽንኩርት
4. ወተት
5. ትኩስ መጠጦች
6. የዝንጅብል ሻይ
• የተዋስያኑን እድገት ከመግታት ባሻገር ዘርፈ ብዙ ተቀሜታዎች አሉት
7. ሽንኩርት
• በደንብ የተከተፈ ወይም የተፈጨ
• ሽንኩርት Antimicrobial ባህርይ አለው
8. የወርቅ በሜዳ ስር ፣ የፍየለፈጅ ስር ፣ የአሜራ ስር ፣ የአቆራራጭ ስር ፣ የአቱች ስር እና ቅጠል ፣ የመቅመቆ ስር ፣ የአርማጉሳ ስር እና ቅጠል ፣ የጡንጂት ቅጠል ፣ የጭቁኝ ቀንበጥ እና የጌሾ ቅጠል በአንድ ላይ አፍልቶ በቀን አንድ ስኒ ለ ሀያ (20) ቀን መጠጣት ፡፡
• ለበጠ መረጃ ፡- ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና ጎራ በማለት ሀኪም ሰለሞንን ያማክሩ
• ሀኪም ፡- ሰለሞን አዳሙ
• አድራሻ ፡- ቦሌ ሚካኤል በዋናው በር መግቢያ ደሴ ህንፃ ፊትለፊት
ስልክ፡- 0989020202 ወይም ፡- 0911810736