ንዴትን እንዴት መቆጣጠር ይችላል?
Author: ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
Date: 2022-04-11
ንዴትን እንዴት መቆጣጠር ይቻላል?
🍀ከሀኪም ሰለሞን አዳሙ🍀
፨ተናዶ የማያውቅ ሰው አሳዩኝ እና አምጣ የወለደች በቅሎ አሳያችኀለሁ፡፡ ሁላችንም የሆነ አጋጣሚ ላይ እንናደዳለን፡፡ ልዩነቱ ንዴትን የምንቆጣጠርበት መጠን ነው፡፡ ተናደን የምንወስናቸው ውሳኔዎች ጊዜ ሲያልፍ ዋጋ ያስከፍላሉ፡፡ ዋጋ...