Latest Posts

ሱፍ ለጤና የሚሰጠው ጠቀሜታ

ሱፍ ለጤና የሚሰጠው ጠቀሜታ
ቅዱስሚካኤልየባህልህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ

ከቅባት እህል ከሚመደበው ሱፍ ምን የጤና ጠቀሜታ እናገኝ ይሆን?
የሱፍ ተክል ዓመቱን በሙሉ ልናገኘው የምንችለው እና በርካታ የጤና ጥቅሞችን ሊያስገኝልን የሚችል የቅባት እህል ነው።
ብዙዎቻችን በተለይ የሱፍ ፍትፍትን ለብቻውá...

በቤት ውስጥ የሚወሰዱ የአሜባ መድሀኒቶችን እንሆ

በቤት ውስጥ የሚወሰዱ የአሜባ መድሀኒቶችን እንሆ
ቅዱስሚካኤልየባህልህክምና
ሀኪምሰለሞን አዳሙ
የአሜባ በሽታ ምንድነው?
የአሜባ መንስአኤው ምንድን ነው?
ለአሜባ ከፍተኛ ተጋላጭነት ያለባቸው ሰዎች?
የአሜባን መንስኤ ምንድነው?
ለኣሜባዎች ምን ዓይነት ሕክምናዎች አሉ?
አሜባሲስን እንዴት መከላከል እች...

ለፀጉር እድገት የሚረዱ የቤት ውስጥ መፍትሄዎች

ቅዱስሚካኤልየባህልህክምና
ሀኪምሰለሞን አዳሙ

ለፈጣን ለፀጉር እድገት
ዘዴ 1 - ሩዝ ለፀጉር እድገት
2 የቡና ስኒ ሩዝ በ2 ኩባያ ዉኃ ለ5 ደቂቃ ያህል ማፍላት፣
ዉኃዉን አጥልለን ለብ ሲል ፀጉራችንን አዳርሰን በመቀባት ለጥቂት ደቂቃዎች ቆዳችንን ማሳጅ ማድረግ፣
ከ30 እስከ 45 ደቂቃ ያህል አቆይተን መታጠብ ለፀá...

የሳይነስ በሽታ

ቅዱስሚካኤልየባህልህክምና
ሀኪምሰለሞንአዳሙ

የሳይነስ በሽታ የምንለው በአፍንጫ ቀዳዳ መተለፊያ አካባቢ መቆጣት ወይም ማበጥ ሲሆን ንፍጥን እንዲቀጥን ያደርጋል እንዲሁም በአፍንጫ አካባቢ ግፊት በመጨመር እራስ ምታትን ይፈጥራል ።

የሳይነስ በሽታ መንስኤዎች የሚከተሉት ናቸዉ እነርሱም ፦ አለርጂ ፣ á...

ከፍተኛ ለሆነ የራስ ምታት ማስታግሻዎችን እነሆ

ቅዱስሚካኤልየባህልህክምና
ሀኪምሰለሞንአዳሙ

ማይግሬን ከፍተኛ እና በተደጋጋሚ የሚከሰት ራስ ምታት ነው። የተለያዩ ምክንያቶችን ተከትሎ የሚነሳ እና እነዚህ ምክንያቶች ሲወገዱ ደግሞ የሚቀንስ በሽታ ነው፡፡
የነዚህ የደም ስሮች እብጠት በዙሪያቸው ከሚገኙ ነርቮች የተለያዩ ንጥረ ነገሮች እንዲለቁቀ ያá...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories