Latest Posts

የጆሮ ኢንፌክሽን

የጆሮ እንፌክሽን

- የጆሮ እንፌክሽን በብዛት በባከቴሪያ ወይም በቫይረስ ምከንያት የሚከሰት የህመም አይነት ነዉ፡፡የጆሮ ኢንፌክሽን ብዙ ጊዜ የላይኛውን የአየር ቧንቧ ከሚያጠቁ በሽታዎች ጋር ተያይዞ የሚመጣ በሽታ ነው፡፡

- የላይኛውን የአየር ቧንቧ (እንደ ጉንፋንና አለርጂ የመሳሰሉት...) የሚያጠቁ በሽታá...

የእግር ሸታ

እግር ሽታ

በእግር ሽታ ምክንያት ሰው በተሰበሰበበት ጫማዎን ወይም ካልሲዎን ማውለቅ ይፈራሉ? የእግርዎ ጠረን ለራስዎ ጭምር ይረብሽዎታል?

ብሮሞድሮሲስ ወይም በተለምዶ የእግር ሽታ በሚባለው በሽታ ተጠቂ ይሆናሉ። በሽታው በሰው ፊት ለሃፍረት የሚያጋልጠን በሽታ ነው፡፡

ይህ በሽታ ብዙ ግዜ የሚፈጠረው እግá...

የነርቭ ህመም

የነርቭ ህመም

የነርቭ ህመም ባልተጠበቀ ሁኔታ በተለያዩ የዕድሜ ደረጃ ላይ ባሉ ሰዎች ላይ የሚከሰት ህመም ነው።ምልክቶችም የሚከተሉት ናቸው

1.መደንዘዝ:ስሜታዊነርቮች/sensorynerves/መጎዳታቸውን የምናውቅበት የመጀመሪያው ምልክት የመደንዘዝ እና የመውረር ስሜት በእጅ፣ በጣት፣ በእግር፣ እና በእግር ጣቶች ላይ...

የሆድ ህመም

የሆድ ህመም

ሆድ ህመም ወይም ደዌ ማለት የሆድ ዕቃዎች መዛባት እና መታወከ ማለት ሲሆን አንጀት፣ጨጓራ፣ጉበትና ሳንባ በመታወካቸው ምከንያት የተቀበሉትን ምግብ አለመፍጨትና ወደተለያዩ የሠውነት ከፍሎች አለማስተላለፍ ነው።ይህ የሆድ ሀመም የሚከሰተው የሚበሉትን ምግብና የሚጠጡትን መጠጥ ተቆጣጥሮ ባለመá...

ቃር

ቃር

የቃር ስሜት በደረትዎ እና ጉሮሮዎ ላይ የሚሰማ የማቃጠል ስሜት ነው።አንዳንዴ የሚኮመጥጥ ስሜት አብሮት ይመጣል፡፡ሌሎች አብረውት የሚመጡ ስሜቶች ማቅለሽለሽ፣የሆድ መንፋት፣ፈስ እና መተንፈስ መቸገር ናቸው።የማቃጠል ስሜት የሚመጣው ሆዳችን ውስጥ የሚገኙትአሲዶች ወደ ላይ ወደ ሆድ ወደሚወስደው ቧንá...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories