ለእጅ እና ለእግር ቁርጥማት ክፍል 2
Author: solomon
Date: 2026-09-08
ለእጅ እና ለእግር ቁርጥማት ክፍል 2
-አብዛኛውን ጊዜ ህመሙ ከመነሳቱ በፊት የህመሙን መታወቂያ ምልክቶች የሚያመጡት ጥቂቶቹ አደጋ መውደቅ ከባድ ነገር ማንሳት በክብደት ምክንያት የሰውነት መጠማዘዝነ በነዚህ ነገሮች ምክንያት የጀርባ ህመም ናቸው። ብዙውን የሚመጠው በነርቭ መታወክ ምክንያት ነው ።
ለዚህ ህመም የሚረዱ እቤት የሚከናወኑ የሚችሉ ለእግር ወይም ቁርጥማት ማታ ማታ የእንሶስላ ወይም ጉርሽኝ ስር መሞቅ የእሶስላው ስር አድቅቆ መክተፍ ወይም በስሱ መፈቅፈቅ ጥቂት የተፈጨ ጥሬ ጨው እና የሎሚ ውሀ አድርጓ ለብ ባለ እሳት እንሶስላውን ማሞቅ ቀጥሎ በውስጥ እግር ወይም በእጅ መዳፍ ላይ እንደአመቺነቱ በተደጋጋሚ ማወቅ ነው።
🌿 የጣዝማ ማር አለን! 🍯
በጥራት የተመረጠ የጣዝማ ማር ከእኛ ጋር በቀላሉ ይገኛል።
👉 በብዛትም እናስረክባለን!
📍 ለበለጠ መረጃ
ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት
👨⚕️ ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
📌 አድራሻ
አዲስ አበባ – ቦሌ ሚካኤል
ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ፣ ንግድ ባንክ ያለበት 1ኛ ፎቅ
✈️ በዱባይ እና በአከባቢው ያላቹ መታከም ምትፈልጉ
ቀጠሮ አስይዘው መምጣት ይችላሉ
ለቀጠሮ ይደውሉ
📞 0989020202
📞 0911810736
🌐 የOnline መገናኛ
📱 Telegram: https://t.me/kidusmikaelhikmna�
TikTok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_r=1&_t=ZS-950qtIp9x2u
YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=g8hvA3zUw9vxvq4t