ለእጅ እና ለእግር ቁርጥማት ክፍል 1

የመጀመሪያው ምልክት የጭን የሗለኛው ክፍል የውጪኛው የባት ክፍል በሱሪ ኪስ ትክክል ወይም ባውራ ጣት ትይይዪ ያለው የጫማ የላኛው ክፍል መታመም ነው።
የበሽተኛ ሰውነት ህመሙ ወደማይሰማው ክፍል ያዘነብላል።ህመሙ የሚበረታው ማታ ማታ ነው።ሳል ወዲያ እና ወዲህ መሄድ ከባድ ስራ መስራት ወይም ማንጠስ ህመሙን በጣም እንዲባባስ ያደርገዋል ስቃዩም ብዙ ጊዜ የቀጠለ ከሆነ ህመሙ በሚሰማበት ላይ እግርን ሲቆሙበት ይደነዝዛል።ቆይቶ ግን የባት ስር የእየተበላሸ ከመሄዱ የተነሳ በሮጡ ጊዜ ወይም በመራመድ ጊዜ በጣም ድካም ይሰማል።

🌿 የጣዝማ ማር አለን! 🍯
በጥራት የተመረጠ የጣዝማ ማር ከእኛ ጋር በቀላሉ ይገኛል።
👉 በብዛትም እናስረክባለን!
📍 ለበለጠ መረጃ
ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት
👨‍⚕️ ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
📌 አድራሻ
አዲስ አበባ – ቦሌ ሚካኤል
ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ፣ ንግድ ባንክ ያለበት 1ኛ ፎቅ
✈️ በዱባይ እና በአከባቢው ያላቹ መታከም ምትፈልጉ
ቀጠሮ አስይዘው መምጣት ይችላሉ
ለቀጠሮ ይደውሉ
📞  0989020202
📞 0911810736
🌐 የOnline መገናኛ
Website: www.hakimsolomon.com⁠�

📱 Telegram: https://t.me/kidusmikaelhikmna⁠�

TikTok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_r=1&_t=ZS-950qtIp9x2u

YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=g8hvA3zUw9vxvq4t