እርድ እና ተአምራዊ ጥቅሞች
Author: solomon
Date: 2026-02-19
እርድ እና ተአምራዊ ጥቅሞች
ለበረረሮ ንክሻ
የእርድ ዱቄትን በሎሚ ውሀ ውስጥ አላቁጦ ቁስለቱን መቀባቱ መርዙን ለማርከስ ይረዳል።
ለሳል ለጉንፈን ለአስም
ግማሽ የሻይ ማንኪያ የዕርድ ዱቄትን በአንድ ብርጭቆ ውሀ ውስጥ በጥብጦ እየተጐመጠመጡ መጠጣት ለሳል ይበጃል።
አንድ አስተኛ የዕርድ ጉመጃን እንደ ከረሜላ መምጠጡን ለሳል ፈውስ ይረዳል።የታመሰ ሩብ የሻይ ማንኪያ የዕርድ ዱቄትን ከሁለት የሻይ ማንኪያ የዕርድ ዱቄትን ከሁለት የሻይ ማንኪያ ማር ጋር አደባልቆ በቀን 3-4 ማንኪያ ለከባድ ሳል ፈውስ ይረዳል። ሩብ የሻይ ማንኪያ የዕርድ ዱቄቱን በፈላ ወተት ውስጥ ጨምሮ በትኩሱ ፉት እያሉ መጠጣቱ በጉንፋን ሳቢያ የሚዝረበራብ ለመከላከል ይረዳል።ከሰል ፍም ላይ እርድ ጉማጁን እክታን ለመጎልጎል ይጠቅማል።
▪️እንዲሁም የጣዝማ ማር እኛ ጋር ታገኛላችሁ።በብዛትም እናስረክባለን።
»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ ንግድ ባንክ ያለበት አንደኛ ፎቅ
»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna
Tiktok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_t=ZM-8xh6Ap1Zfx0&_r=1
YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=HqtJJp8jxVlRs8rq