ለእርግዛ እና ለወሊድ

ከ5-10 ግራም ለዕርድ ዱቄት ቤት ውስጥ በንፅህና የተዘጋጀ ውሀ ቢገባበት በወር አበባ ወቅት ብቻ ብልትን ማጠቡ የግብር ውሀ ዕርግዝናን ለመከላከል መጠነኛ ጠቀሜታ አለው የአስተማማኝ የወሊድ መከላከያ ዘመናዊ መድሀኒት ብቻ ነው።
ዘጠነኛው ወር ውስጥ ለገባችው ዕርጉዝ ሴት ሩብ የሻይ ማንኪያ የዕርድ ዱቄት በአንድ ብርጭቆ ትኩስ ወተት ውስጥ በጥብጦ በቀን አንድ ጊዜ መጠጣቱ
የምጥን ስቃይ ያቀላል።

ለጡት ህመም
የድንጋይ ጨው ላይ ከውሀ ጋር የተፈተነ የጉማጅ ዕርድ ልንቁጥን የቁስለት ስሜት ባለበት ጡት ላይ መቀባት የህመም ስሜት ለመከላከል ይረዳል።

▪️እንዲሁም የጣዝማ ማር እኛ ጋር ታገኛላችሁ።በብዛትም እናስረክባለን።

»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ

»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ ንግድ ባንክ ያለበት አንደኛ ፎቅ

»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna

Tiktok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_t=ZM-8xh6Ap1Zfx0&_r=1

YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=HqtJJp8jxVlRs8rq