በእፅዋት የሚቀመሙ መድሀኒቶች ከሌሎች መድሀኒቶች ጋር መውሰድ የሚያስከትለው ችግር የከፈ ነው።

ከሀኪም ሰለሞን አዳሙ

ከእፅዋት የሚቀመሙ መድሃኒቶች
44 በመቶ የሚሆኑት ሰዎች ሐኪም ያዘዘላቸው መድሃኒት አብረው እንደሚወስዱ ጥናቱ ያሳያል ቢያንስ አንድ የእፅዋት ውጤት መድሀኒት የሆነ ወይም ከፍተኛ መጠን ያለው ቫይታሚን አለዜም ሁለቱንም በመዳኒት ደርቦ እንደሚወሰዱ ይታወቃል ብዙን ጊዜ በሐኪም ትዕዛዝ አንድ ላይ እንዳወስዱ ወይም ከመድሃኒቶች ጋር የአልኮል መጠን እንድላይ እንዳውሰዱ ማስጠንቀቂያ ይሰጣል።
በተለይ ነፍሰ ጡር የሆኑና የሚያጠቡ ሴቶች መውሰድ ይለባቸው ምክንያቱን አንዳንድ የዕፅዋት ውጤቶችንና መድሂቶች ተቀላቅለው መውሰዳቸው ሊያስከትል የሚችለውን ውጤት ሊገነዘቡ ይገባል በመሆኑም ታመሚዎች ምን አይነት መድሀኒት እየወሰዱ እንደለ ለዘመናዊ ሀኪማችሁ ወይም ለባህል ሀኪማችሁ ማሳወቃ ተገቢ ይሆናል ምክንያቱም አለርጅም ሊፈጥር ይችላሉ ዕፅዋትን ከመድሀኒቶች ጋር ከመሰድ በፊት የባህል ሐኪም ጋር ይመካከሩ ሁለቱን በመጣመር አንዳንድ ጊዜ የጤና ዉጤቶች ሊደስት ቢችልም የጎንዬሽን አይነቶች ለማስወገድ መርመር ይጠይቃል ስለዚህ ሁለቱን ባለሙያዎች ማማከር ግድ ነው።

ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
▪️ማንኛውንም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ።

»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ

»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna