የጭቁኝ ተክል
ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ

ጭቁኝ በደንብ ከተያዘ እስከ 3ሜትር ከፍታ ሊያድግ ይችላል ።ተክሉ ብዙ ቅጠሎች ያሉት ሲሆን በይበልጥ ሞቃታማ አካባቢዎች ላይ ያድጋል ።ተክሉ ከፍተኛ የሆነ የህክምና ይዘት አለው።በዋናነት የሚከተሉት ሽታዎች ለማከም ይረዳል ።

፨የወባን በሽታ ለማከምከቻይና ጭቁኝ የሚዘጋጅ ሻይ ዉጤታማ እንደሆነ የተለያዩ ጥናቶች ያመለክታሉ።

፨ለመተንፈሻ አካል በሽታ ፦ደረቅ ጭቁኝ ቅጠል የፈላ ዉሀ ዉስጥ ጨምሮ በእንፋሎቱ መታጠን።

፨ቢልሃርዚያ፦በአንጀት እና በፊኛ ውስጥ ያሉትን የተውሳኮች ቁጥር በከፍተኛ ደረጃ ይቀንሳቸዋል።

፨የአፍ ውስጥ ፈንገስ በሽታ፦ቀኑን ሙሉ የየ ጭቁኝ ቅጠልን ማኘክ ለልጆችማር መጨመር ይቻላል።

፨ለሆድ ውስጥ ትል፦የጭቁኝ ሻይ ለ12ቀን ይጠጡ ፍቱን መድሀኒት ነው ።

፨ለካንሰር ህመም ፦ጭቁኝ ለአንዳንድ የካንሰር አይነቶች ህክምና ሊጠቅም እንደሚችል አንዳንድ ጥናቶች ያመለክታሉ ።

፨ለኤድስ ህሙማን አጋዥ መድሀኒት ፦ለአንድ ኩባያ የተፈላ ውሃ በአንድ የሻይ ማንኪያ ላይ ቅጠሉን መጨመር ከ15ደቂቃ በኋላ አጥልሎ በየቀኑ ጠዋት ሻዩን መጠጣት ።

፨ለእከክ፦በታጠበው ቅጠል ሰውነትን መቀባት ነገር ግን አለርጂ ሊያመጣ ይችላል ።

፨ለእባጭ፦ለ20ደቂቃ በትንሽ ውሀ ቅጠሉን መቀቀል እና ቁስሉ ላይ ማድረግ ነው ።

🌴🌴ማንኛውንም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ🌴🌴🌴

መልካም ጤንነት

»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ

»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
website፦www.hakimsolomon.com
telegram፦https://t.me/kidusmikaelhikmna