የማንኮራፋት ችግር

🌿ከሀኪምሰለሞንአዳሙ 🌿

፨መኝታ ከማይፈልጓቸው ነገሮች አንዱ ማንኮራፋት ይሆናል።

»የመኝታ ቤት አጋርን ከመረበሽ አልፎ ለረጅም ጊዜ ያክል ሲቆይ የጤና እክል እንደሚያስከትልም ይነገራል።
የተደረጉ ጥናቶችም አንዳንድ ጥንዶች በዚህ ምክንያት ግጭት ውስጥ ሲገቡ ይስተዋላል።
በአብዛኛው ከመተንፈሻ አካል ችግር ጋር በተያያዘ የሚከሰተው ይህ ችግር ግን የሚወገድ እና መፍትሄ ያለው ጉዳይ ነው።
እርስዎ የዚህ ችግር ተጠቂ ከሆኑ ወይም ደግሞ በችግሩ ሰለባ የሆነ ዘመድ፣ ወዳጅ፣ ጓደኛ አልያም የሚያውቁት ሰው ካለ ይህን ያንብቡት።
መፍትሄ ለማግኘት እንዲህ ያድርጉ፤
የሚያስፈልጉ ነገሮች፦ 2 አፕል፣ 5 ካሮት፣ መካከለኛ መጠን ያለው የዝንጂብል ተክል እና ሩብ ሎሚ

አዘገጃጀት፦ ሁሉንም ፍራፍሬዎች በአግባቡ ማጠብና ማጽዳት።
ከዚያም የታጠቡትን ፍሬዎች ቆራርጦ በጎድጓዳ ሳህን በደንብ ማዋሃድና ማዘጋጀት።
ውህዱን ለተወሰኑ ቀናት ማታ ከመኝታ በፊት መጠጣትና ችግሩን መቅረፍ ይችላሉ።

አዘገጃጀት ፡- ስሚዛ ፣የመካን እንዶድ ስር እና የምድር እምቧይ ስር ወቅጦ በአፍንጫ ማስገባት፡፡

» የላም ጋት ፣ የምስርች ቅጠሉን ፣ደጋ አባሎ፣ የሴት ቀስት ፣ ልምጭ ፣ እምቧይ ፣ የዳባ ቅጠል ፣ የጠግና እና የዝንጀሮ ምርኩዝ አልሞ በሻይ መውሰድ ፡፡
፡- ሸብ ተንተርሶ መተኛት ለማንኮራፋት ፍቱን መድሀኒት ነው፡፡

መልካም ጤንነት !!
• ለበጠ መረጃ ፡- ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና ጎራ በማለት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
• አድራሻ ፡-አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ
Website: www.hakimsolomon.com
ስልክ፡- 0989020202 ወይም ፡- 0911810736