ለምግብ አለመንሸርሸር
Author: admin
Date: 2021-12-22
ለምግብ አለመንሸርሸር
🍀ከሀኪም ሰለሞን አዳሙ🍀
»አንድ ሎሚ በአንድ ብርጭቆ ላይ መጭመቅ እና መጠጣት።
»በአንድ ብርጭቆ ውሀ ላይ አንድ የሻይ ማንኪያ ኮምጣጤ ከስኩዋር ጋር መጠጣት።
»አይብ መብላት
»እርጥብ ጅንጅብል ጭቅጭቅ አድርጎ በሞቀ ውሀ ጨምቆ ወይም የደረቀ ዝንጅብል ድቄት በሞቀ ውሀ አድርጎ መጠጣት።
»በአንድ ምግብ የተነሳ በሚኖረው ጋዝ ምክንያት በሆድ ውስጥ የሚፈጠረውን ጭንቀት ይቀንሳል እንዲሁም ለምግብ መንሸራሸር እና በአንጀት ውስጥ የሚጠራቀም አየርን ለማስወገድ ይረዳናል።
»የተመገብት ምግብ ያልተስማማዎት ሆኖ ህመም የሚያስከትል ከሆነ የሞቀ ውሀ መጠጣት እና ከሆድ ውስጥ በትውከት ማስወጣት።
»ወዲያው የማር ውሀ መጠጣት ጥሩ ነው።
» ሁለት የሻይ ማንኪያ ደረቅ ወይም እርጥብ የአርቲሜሲያ ቅጠል በአንድ ብርጭቆ ውሀ ለአስራ አምስት ደቂቃ መዘፍዘፍ እና ለአንድ ጊዜ መጠጣት ለውጥ ያመጣል።
ለበጠ መረጃ ፡- ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና ጎራ በማለት ሀኪም ሰለሞንን ያማክሩ
• ሀኪም ፡- ሰለሞን አዳሙ
• አድራሻ ፡- ቦሌ ሚካኤል በዋናው በር መግቢያ ደሴ ህንፃ ፊትለፊት
Website: www.hakimsolomon.com
ስልክ፡- 0989020202 ወይም ፡- 0911810736