የሆድ እብጠት
Author: admin
Date: 2021-07-27
የሆድ እብጠት
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
የሆድ ውስጥ እብጠት በተለያዩ ምክንያቶች ሊከሰት ይችላል. እብጠቱ በ አራቱ የሆድ ክፍሎች ላይ ሊከሰት ይችላል.
እነዚህ እብጠቶች የሚንቀሳቀሱ ፣ጠንካራ ፣ የመይንቀሳቀሱ እና ለስላሳ ሊሆኑ ይችላሉ።
መንስኤ
• ሲስት ካለ (ውሃ አዘል እባጭ)
• ካንሰር. ፡- የአንጀት ካንሰር
፡- የኩላሊት ካንሰር
፡- የጉበት ካንስር
፡-የሁድ ካንስር
• የተለያዩ በሽታዎች ካሉ
፡-የአንጀት ውስጥ በሽታ
፡-ኢንፊክሽን ካለ
፡-የኩላሊት እብጠት
፡-የጉበት ማበጥ
፡-የቆሽት ማበጥ
፡- ጨጉራ ችግር
ምልክቶች
• የተጠቃው የአካል ክፍል እብጠት
• የሆድ ህመም
• ማቅለሽለሽ
• ማስመለስ
• ሰገራን ሀማስወገድ መቸገር
• ሽንትን ለማስወገድ መቸገር
• ትኩሳት
• የልተጠበቀ ውፍረት
• ሆድ መነፋት
• ሆድ አካባቢ ምቾት አለመሰማት
የተጎዳ አካል ካለ ለማወቅ እንዲቻል
፡- አልትራሳውን
፡- ራጅ (x- ray)
:-ኮለኖስኮፒ ሊታዘዝ ይችላል.
ህክምናው
•ህክምናው እንደ መንሰኤዎው ይለያያል.ነገር ግን ሊደረግላቸው የሚችለው ቀዶ ህክምና ነው.
• መልካም ጤንነት !!
• ለበጠ መረጃ ፡- ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና ጎራ በማለት ሀኪም ሰለሞንን ያማክሩ
• ሀኪም ፡- ሰለሞን አዳሙ
• አድራሻ ፡- ቦሌ ሚካኤል በዋናው በር መግቢያ ደሴ ህንፃ ፊትለፊት
Website: www.hakimsolomon.com
ስልክ፡- 0989020202 ወይም ፡- 0911810736
• https://www.facebook.com
• telgram- https://t.me/kidusmikaelhikmna
Email: info@hakimsolomon.com , solomon@hakimsolomon.com & support@hakimsolomon.com