ችፌ
Author: admin
Date: 2021-07-20
ችፌ
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
እግር እና እጅ ላይ እንዲሁም ሌሎች የሰውነት ክፍሎች ላይ የሚወጣ እና የሚያሳክክ ቁስል ሲሆን ሁልጊዜ የሚያዥ እና ዐልፎ ዐልፎ ሽፍ የሚል ነው።
• በአካል ላይ በጣም ሳይቆስል እያፋገ እየሰፋ የሚሔድ የዳነ እየ መሰለ ጨረቃ ስትበቅል የሚታደስና እየበላ የሚአሳክክ እየቆሰለ የሚሔድ።
• በሥጋ ላይ የሚመጣ ትልቅ የቁስል በሽታ።
• -ቍስል ፤-ቸፈቸፈ ።
ባህላዊ መድኀኒቱም የተወቀጠ ኮሶ በማር ለውሶ መቀባትና ቅጠሉን ለጥፎ በጨርቅ ማሰር ነው...
ክትክታ በፍቼ በተደረገ ጥናት፣ የቅጠሉን ልጥፍ በቅቤ ቁስልን ወይም ችፌን ያክማል፤ የቅጠሉም ጢስ ዝምብን ለመከልከል ይጠቅማል።
• መልካም ጤንነት !!
• ለበጠ መረጃ ፡- ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና ጎራ በማለት ሀኪም ሰለሞንን ያማክሩ
• ሀኪም ፡- ሰለሞን አዳሙ
• አድራሻ ፡- ቦሌ ሚካኤል በዋናው በር መግቢያ ደሴ ህንፃ ፊትለፊት
Website: www.hakimsolomon.com
ስልክ፡- 0989020202 ወይም ፡- 0911810736
• https://www.facebook.com
• telgram- https://t.me/kidusmikaelhikmna
Email: info@hakimsolomon.com , solomon@hakimsolomon.com & support@hakimsolomon.com