ለስራይ በቤት ውስጥ መፍትሄ እነሆ
Author: admin
Date: 2021-07-06
ለስራይ በቤት ውስጥ መፍትሄ እነሆ
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
የስራይ ህመም
ካለመጠንቀቅ የተነሳ በልዩ ልዩ ምክንያቶች ይመጣሉ ፡፡ እነዚህም በአይን የሚታዩ እና የማይታዩ ጥቃቅን ፍጥረታቶች ናቸው ፡፡ ለምሳሌ፡- በአይን የሚታዩ እንደ ሸረሪት፣ ዝንብ የመሳሰሉት ... ሲሆኑ በአይን የማይታዩት ደግሞ በምግብም ሆነ በመጠጥ ውስጥ ሊገኙ የሚችሉ ናቸው፡፡ እነዚህም እንቁላላቸውን በምንመገበው ምግብ ውስጥ ከጣሉ በኋላ መርዛቸውን ይረጫሉ በዚህም ግዜ እንቁላላቸው ይፈለፈል እና ወደ ጀርምነት ይቀየራል ፡፡
ሌላኛው ደግሞ ስራይ የምንለው ሰዎች በመጥፎ ሀሳብ ተነሳስተው በሌሎች ሰዎች ምግብም ሆነ መጠጥ ላይ አድርገው የሚሰጧቸው የመንፈስ በሽታ ነው ፡፡
መፍትዎች
1. የወርቅ በሜዳ ስር ወቅጦ በጣዝማ ማር ግማሽ ማንኪያ መውሰድ ፡፡
2. ጣዝማ ማር በአጓት በደንብ በጥብጦ በትኩስ ወተት መጠጣት፡፡
3. እፀ ዘዌ ስራቸውን በአጓት ዘፍዝፎ አሳድሮ ግማሽ ኩባያ መጠጣት ከዛ ሁሃ ክሁለት ሊትር በላይ መጠጣት ለዚህ በሽታ ፍቱን መድሀኒት ነው፡፡
መልካም ጤንነት !!
• ለበጠ መረጃ ፡- ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና ጎራ በማለት ሀኪም ሰለሞንን ያማክሩ
• ሀኪም ፡- ሰለሞን አዳሙ
• አድራሻ ፡- ቦሌ ሚካኤል በዋናው በር መግቢያ ደሴ ህንፃ ፊትለፊት
Website: www.hakimsolomon.com
ስልክ፡- 0989020202 ወይም ፡- 0911810736
https://www.facebook.com
telgram- https://t.me/kidusmikaelhikmna
Email: info@hakimsolomon.com , solomon@hakimsolomon.com & support@hakimsolomon.com